ደንቦች > ደንቦች 2000 (22 ሰነዶች ተገኝተዋል)

ደንብ ቁጥር 65/2000 በፌደራል ፍርድ ቤቶች ለሚሰሩ ጠበቆች የጥብቅና ፈቃድ የፈተና መመዝገቢያ እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት መመዝገቢያ ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

22 ኦክቶ 2025

ደንብ ቁጥር 66/2000 የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ ፊልም ስለሚያነሱበት ሁኔታ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

22 ኦክቶ 2025

ደንብ ቁጥር 67/2000 የመጠባበቂያ ምግብ ክምችት አስተዳደርን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

22 ኦክቶ 2025

አዋጅ ቁጥር 578/2000 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በናይጀሪያ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውንየባህልና የቱሪዝም የትብብር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 579/2000 የፌደራል መንግስት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 580/2000 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በስፔን ኪንግደም መካከል የተደረገውን አጠቃላይ የትብብር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 581/2000 የውሀ ልማት ፈንድን ለማቋቋምና አስተዳደሩን ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 582/2000 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 583/2000 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 584/2000 በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በግብር ላይ የሚፈፀመውን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በፈረንሳይ ሪፐብሊክ በፈረንሳይ ሪፐብሊክ መንግስታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 585/2000 በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በግብር ላይ የሚፈፀመውን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቸክ ሪፐብሊክ መንግስታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 586/2000 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በህንድ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 587/2000 በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለስልጣንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 588/2000 ደረቅ ወደብ ለባለዕቃው ስለሚኖረው ኃላፊነት ለመወሰን የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 589/2000 የመንገድ ልማት ፕሮጀክቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 590/2000 የመገናኛ እና የመረጃ ነፃነት አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 591/2000 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 592/2000 ስለባንክ ስራ የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 593/2000 የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኤጀንሲ መብትና ግዴታዎች ለግብረናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ለማስተላለፍ የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 594/2000 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 595/2000 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025

አዋጅ ቁጥር 596/2000 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

16 ዲሴም 2025