አዋጆች > በ1996 የወጡ አዋጆች (62 ሰነዶች ተገኝተዋል)

አዋጅ ቁጥር 309/1996 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኢፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 310/1996 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 311/1996 የተሸሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 312/1996 የኢትዮ-ቤልጅየም አጠቃላይ የልማት ትብብር ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 313/1996 የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 314/1996 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድርስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 315/1996 የዓሳ ሀብት ልማትና አጠቃቀም አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 316/1996 የአለም አቀፍ የቡና ድርጅት ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 317/1996 የገጠር ኤሌክትሪፊኬሽን ፈንድ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 318/1996 የኢትዮ-ሱዳን ልዩ የንግድ ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 319/1996 የኢትዮ-ኮሪያ ሪፐብሊክ የንግድ ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 320/1996 የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ፅህፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 321/1996 የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 322/1996 የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትን በተወሰኑ ክልሎች ለማደራጀት የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 323/1996 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ከቱርክ ሪፐብሊክ መንግስትጋ ር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ለመስጠት ያደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 324/1996 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ከአሜሪካ መንግስት ጋር የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ያደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 325/1996 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በጠየና መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 326/1996 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሄሌኒክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በቱሪዝም መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 327/1996 የብሄራዊ ተጠባባቂ ኃይል ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 328/1996 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 329/1996 የንግድ አሰራር አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 330/1996 የምግብና የግብርና ዕፀዋት ጀነቲክ ሀብት ዓለም አቀፍ ስምምነትን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 331/1996 የኬሚካል የጦር መሳሪያዎችን ዝግጅት መመረት ክምችትና በጥቅም ላይ መዋል ለመከላከልና እነዚህንም ለማውደም የተደረገውን ኮንቬሽን ለማስፈፀም የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 332/1996 የመላ አፍሪካን ፓርላማ ለማቋቋም በአፍሪካ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ማቋቋሚያ ስምምነት ሥር የወጣውን ፕሮቶኮል ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 333/1996 የአፍሪካ ህብረት የሰላምና የደህንነት ካውንስል ማቋቋሚያ ፕሮቶኮልን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 334/1996 ስለ ሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 335/1996 አስከፊ የሆኑ የህፃናት የጉልበት ስራን ለመከላከልና ለማስወገድ አፋጣኝ እርምጃ ስለመውሰድ ድንጋጌን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 336/1996 የዓለም ሥራ ድርጅት የግዴታ ስራ ድንጋጌ ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 337/1996 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በስዊስ ፌደራል ካውንስል መካከል የተፈረመውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 338/1996 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ማሻሻያ ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 339/1996 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተፈረመውን ስምምነት ማሻሻያ ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 340/1996 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 341/1996 የንግድ የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 342/1996 የነዳጅ ዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 343/1996 የመከላከያ ሠራዊት አዋጅን ለማሻሻያ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 344/1996 የፌደራል መንግስት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 345/1996 ስለመንግስት ሠራተኞች ጡረታ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 346/1996 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኩባ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን የንግድ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 347/1996 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኢራን ኢስላማዊ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን የንግድ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 348/1996 ዓለም አቀፍ ውዝግቦችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የወጣውን ኮንቬሽን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 349/1996 የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬትና ዎችኪፒቲንግ ደረጃዎች የሚወሰነውን የኤስ.ቲ.ሲ ደብሊው ኮንቬሽን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 350/1996 የኢትዮ-ሳዑዲ አረቢ አጠቃላይ የልማት ትብብር ስምምነትን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 351/1996 የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 352/1996 በኢትዮጵያና በሱዳን መንግስታት መካከል የተደረገውን የሱዳን ወደብ አጠቃቀም የፕሮቶኮል ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 353/1996 በኢትዮጵያና በሱዳን መንግስታት መካከል የሱዳን ወደብ አጠቃቀም የፕሮቶኮል ስምምነት ማሻሻያን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 354/1996 የኢሜግሬሽን አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 355/1996 የባማኮ ኮንቬሽንን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 356/1996 የባዝል ኮንቬሽን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 357/1996 የባዝል ፕሮቶኮልን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 358/1996 የፌደራል መንግስት የበጀት አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 359/1996 የፌደራል መንግስት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 360/1996 የኢትዮጵያ የኢንፎርማሽንና ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ባለስልጣንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 361/1996 የተሸሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 362/1996 በብዝሀ ሕይወት አለም አቀፍ ውል መሰረት የወጣውን የካርታኼና የደህንነት ህይወት ፕሮቶኮልን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 363/1996 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 364/1996 የፍትህ አካላት ባለሙያዎች የስልጠና ማእከልን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 365/1996 የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 366/1996 በይነ መንግስታዊ የልማት ባለስልጣን ማቋቋሚያ ስምምነት የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 367/1996 የፌደራል መንግስት አገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣንን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 368/1996 የጉሙሩክ ባለስልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሰራሩን ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 369/1996 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለአለም አቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የዕዳ ቅነሳ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

17 ፌብሩ 2026

አዋጅ ቁጥር 370/1996 የጋራ ህንፃ ባለቤትነት አዋጅ

17 ፌብሩ 2026