ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተያዘዉን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እቅድ ለማሳካት ሁሉም ሊረባረብ እንደሚገባ ጥሪ አቀረቡ

 (ዜና ፓርላማ) ሰኔ 26 2017 .ም፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(/) የተያዘዉን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እቅድ ለማሳካት ሁሉም ሊረባረብ እንደሚገባ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2017 ዓመተ ምህረት የእቅድ አፈፃፀም ከማቅረብ ባሻገር በፓርላማ ምድረ ግቢ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ችግኝ በመትከል ሁሉም ለዚህ አመት የተያዘውን ግብ ለማሳካት መረባረብ እንደሚገባዉ ጥሪ ማቅረባቸዉን ከጠቅላይ ሚኒስትር /ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡