null የመንግሥት እና የግል አጋርነት አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

Tigist T, modified 2 Years ago.

የመንግሥት እና የግል አጋርነት አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

Padawan Posts: 29 Join Date: 3/15/18
የመንግሥት እና የግል አጋርነት አዋጅ ቁጥር 1076/2010ን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡