2015 Regulations
በ 2015 ዓ.ም. የወጡ አዋጆች
(Parliamentary News), August 24, 2023; The training is being given at Ghion Hotel today for 713 trainees from each district of Addis Ababa city administration. It is intended to strengthen the...
(ዜና ፓርላማ) ነሐሴ 17/2015 ዓ.ም፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ  አፈጻጸም  መርማሪ ቦርድ  የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ የተከበሩ ሎሚ በዶ  አስገነዘቡ፡፡መርማሪ ቦርዱ እስካሁን ያከናወናቸውን...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፷፫/፪ሺ፲፬ አንቀጽ ፩፻፫ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
ይህ ደንብ “የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣንን ሥልጣን፣ ተግባር እና አደረጃጀት “ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፭፻፳፬/፪ሺ፲፭” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአስፈጻሚ አካላት ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፷፫/፪ሺ፲፬ አንቀጽ ፩፻፫ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፷፫/፪ሺ፲፬ አንቀጽ ፵፱(፪) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
ይህ ደንብ የኢትዮጵያ የግብርና የምርምር ኢንስቲቲዩትን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 527/2015ዓ.ም ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
ይህ ደንብ “የኢትዮጵያ የደም እና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር ፭፻፳፰/፪ሺ፲፭” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
ይህ ደንብ “የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር ፭፻፳፱/፪ሺ፲፭” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
ይህ ደንብ የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲቲዩትን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 530/2015ዓ.ም ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
ይህ ደንብ “የኢትዮጵያ የምግብ እና የመድሐኒት ባለስልጣን አደረጃጀት፣ ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፭፻፴፩/፪ሺ፲፭” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
ይህ ደንብ “የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፭፻፴፪/፪ሺ፲፭” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
ይህ ደንብ "የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር-፭፻፴፫/፪ሺ፲፭" ተብሎ ይጠቀሳል።
ይህ ደንብ በከፍተኛ የመንግሥት ትምህርት ተቋማት እና በማስተማሪያ ሆስፒታሎች የሚሰሩ የአካዳሚክ ቴክኒክ ረዳቶችን ተግባርና ኃላፊነት እና ጥቅማ ጥቅምን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፭፻፴፬/፪ሺ፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
ይህ ደንብ “የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፭፻፴፭/፪ሺ፲፭” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል።
ይህ አዋጅ “በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሲውዝ ኮንፌደሬሽን መንግሥት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፺፮/፪ሺ፲፭” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
ይህ አዋጅ “በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በግራንድ ዱች ኦፍ ሉግዘምበርግ መንግሥታት መካከል የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፺፭/፪ሺ፲፭” ተብሎ ሊጠቀስ...
ይህ አዋጅ በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ መንግሥትና በቱርክ ሪፖብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የአሳልፎ መስጠት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 1293/2015 ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

null በኢፌድሪ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት

Tigist T, modified 7 Months ago.

በኢፌድሪ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት

Youngling Posts: 20 Join Date: 3/15/18
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የቀረበ ረቂቅ አዋጅ