(ዜና ፓርላማ) ነሐሴ 8፣ 2015 ዓ.ም አዲስ አባባ፡- የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላትን ሹመት በውሳኔ ቁጥር 17/2015 በ1 ድምፅ ተዓቅቦ   በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡ 
 
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርዱ አባላት፡-
ሰብሳቢ የተከበሩ አዝመራው አንዴሞ
የተከበሩ  ነጃት ግርማ (ዶ/ር) - ምክትል ሰብሳቢ
የተከበሩ አቶ ሣዲቅ አደም - አባል 
የተከበሩ አቶ መስፍን እርካቤ - አባል
የተከበሩ አብርሃም በርታ (ዶ/ር) - አባል
ወ/ሮ ፍሬህይወት ተሾመ - አባል
አቶ ወንድሙ ግዛው - አባል በመሆን ተሰይመዋል፤ የቦርዱ አባላት በጉባዔው ፊት ቃለ ማህላ ፈጽመዋል፡፡

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት፡- 
በፌስቡክ http://www.facebook.com/hoprparliament 
በዩቲዩብ https://www.youtube.com/@FDREHOPR 
በቴሌግራም https://t.me/ParlamaNews 
በትዊተር http://twitter.com/fdrehopr 
በዌብሳይት www.hopr.gov.et ይከታተሉ