ኮሚሽኑ የሰራተኞቹን ቅሬታ መፍታት የሚያስችል በጥናት የተደገፈ አሰራር ሊኖረው እንደሚገባ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

ዜና ፓርላማ ሚዚያ 5 ቀን 2013 ዓ.ም፤ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኦሮሚያ እና በሲዳማ አባቢ የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡

ኮሚሽኑ በሀገራችን የተከሰቱ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ የአደጋ ስጋቶችን ቀድሞ በመከላከል፣ መቀነስ፣ ተጎጂ ዜጎችን በመደገፍ እና መልሶ ማቋቋም ረገድ ያሳየው ትትና ወገናዊ አንዲሁም ሀላፊነት የሚያበረታታ ቢሆንም ኮሚሽኑ ውስጥ ለሚሰሩት ሰተኞች ተገቢውን የአገልግሎት ክፍያ እና ምቹ የሥራ ሁኔታ ከመፍጠር አኳያ ኮሚሽኑ በጥናት ላይ የተደገፈ እቅድ አሰራር ዘርግቶ ወደ ስራ መግባት እንደለበት አሳስቧል፡፡

ኮሚቴው ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ውስጥ በሚተደሩ የአዳማና ሻሸመኔ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ቅርንፍ ጽ/ቤቶች ምልከታ ደረበት ወቅት የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሰላም ንዑስ ኮሚቴ ሰብሰቢ የተከበሩ ወ/ሮ ብርቱኳን ሰብስቤ እንደገለጹት በኮሚሽኑ ውስጥ ለሚሠሩ ሰራተኞች ተገቢውን የአገልግሎት ክፍያና ጥቅማጥቅም በጊዜው ከመድረስ፣ ምቹ የሆነ የስራ አባቢን ከመፍጠር ተቋማቱ ዕቅድ ሲያዘጁ ፈጻሚዎችን ተተፊ ከድረግ፣ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ሂደት ውጤታማነት ከመገምገም አንጻር ክፍተት መኖሩን ጠቅሰው በሰተኞቹ ውስጥ ያለው የመረ ቅብብሎሽ መታረም እንደሚገባው ዋል፡፡

ውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል የተከሩ ወ/ሮ ትግስት አለማየሁ በበኩላቸው በተቋማቱ ለው የንብረት አስተዳደርና አያያዝ ሁኔታ እንዲሁም የሰተኞ ለስራው ላቸው ቁርጠኝነት የሚያበረታታ ነው ሉ ሲሆን አሁንም በመጋኖቹ የሚገኙ ጊዜ ለፈቸው ኬሚካሎች እና የሚወገዱ ንብረቶች በጊዜ አለማስወገድ የሰተኛውን ጤና አደ ላይ የሚጥሉ በመሆናቸው ኮሚሽኑ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራባቸው እንደሚገባ ነው ያስገነዘቡት

ከሰተኞች ቅጥር፣ ምደ፣ እድገት እና ሽኝት ጋር ተያይዞ በኮሚሽኑ ሰራተኞች ዘንድ የሚነሱ ቅሬታዎች እንሉ ጠቅሰው የኮሚሽኑ አመራር አካላትና በተረድ የሚገኙ የስራ ሀላፊዎች ተቀርበው በጥናት ላይ የተመሰረተ መመሪያ እና ደንብ በጀት ለቅሬዎቹ ህዊና ተገቢ ምላሽ መስጠት እንደለቸው የቋሚ ኮሚቴው አባላት አሳስበዋል።

በብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የአዳማና የሻሸማኔ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች እንደገለጹት ተቋማቱ ሀገሪቱ እየገጠማት ለው ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ምላሽ በመስጠት ረጋድ ከፍኛ ሚና እንደሚወቱ ጠቁመው ነገር ግን  ከፌራል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከሚሰጣቸው መመሪያ ውጭ ቅርንጫፎቹ ሰራተኞች የመቅጠር፣ የማሳደግ፣ የማሰናበት እና የመሸኘት ስልጣን እንደሌላቸው አብራርተዋል፡፡

የሰራተኞችን የአገልግሎት ክፍያ፣ ጥቅማ ጥቅም እና ምቹ የሆነ የስራ አካባቢ ከመፍጠር አንጻር ቅርንጫፎቹ የበጀት ክፍተት እንዳለባቸው እና በዚህም የተነሳ የመልካም አስተዳደር ችግር እንደፈጠረባቸው ጠቁመው ኮሚሽኑ ይህንን ከግምት ውስጥ ያስገባ እና ልተማክለ ስርዓት በሁሉም ቅርንጫፎች በፍጥነት ዘርግቶ በሚመለከታቸው አካላት በማደቅ ወደ ስራ ሊገባ እንደሚገባም አክለው ተናግረዋል፡፡

በሚፍታህ ኪያር