Mr. Kassaye Arega

Mr. Kassaye Arega
- Human Resource Development& Management Directorate, Director
- Telephone:
- Mobile: 251-913125350
- Email: aregakassaye@gmail.com
- Personal Website: #
Biography
ሥም -------------- አቶ ካሳዬ አረጋ አሰን
የትዉልድ ዘመን -------------- 01/15/1958 ዓ.ም
የትወልድ ቦታ ----------- ደ/ወሎ ተንታ ወረዳ ገዳላስ
ጾታ-------------------------ወንድ
የትምህርት ሁኔታ
- ኤም.ኤ ዲግሪ በሰው ሃብትና ድርጅት ልማት ---- ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ(2000)
- ቢ. ኤ ዲግሪ በትምህርት እቅድና ስራ አመራር --- ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ(1999)
የሥራ ልምድ፡- በመምህርነት (1/11/1978-30/2/1991 ዓ.ም)፣
- የወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት ሃላፊ በመሆን (1/3/1991-30/1/1993 ዓ.ም)
- የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል በመሆን(1/2/1993 -30/01/2003 ዓ.ም )
- የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጽ/ቤት ባለሙያነት (01/02/2003-30/06/2007 ዓ.ም )
- በቡድን መሪነት (01/07/2007-30/12//2011 ዓ.ም) እና ከ01/01/2012 ዓ.ም ጀምሮ የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጽ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡