null The 2019 budget program of the House of Peoples' Representatives is approved.

The 2019 budget program of the House of Peoples' Representatives is approved.

The 2019 approved budget program of the House of Peoples' Representatives as follows.

የኢፌደሪ ይሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2012 የፕሮግራም በጀት ጸድቋል፣

ቀን 04/02/2012 ዓ.ም      በግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የቀረበ የ2012 በጀት ዓመት የፀደቀ በጀት እንደሚከተለው ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

 

     ኘሮግራም

  

    የኘሮግራም ዋና ዋና ተግባራት

ለ2012 በጀት ዓመት የፀደቀ በጀት

01 አስተዳደርና አመራር

06   ድጋፍና አገልግሎት መስጠት

61,276,252.00

02 ክትትል፣ ቁጥጥርና የህዝብ ውክልና

07 ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ

79,974,804.00

 

08 የህዝብ መድረክ ለዘጋጀት

  9,578,431.00

 

03 ተደራሽነትና የገጽታ ግንባታ

09 በተለያዩ መድረኮች እና መገናኛ ዘዴዎች ህዝብን ማሳተፍ

 19,448,018.00

10 ፓርላሜንታዊ ዲኘሎማሲን ማሳደግ

15,100,000.00

04የሕግ አወጣጥ

11 በባለብዙ ዘርፍ ጉዳዮች ላይ ግንዛቤ መፍጠር

1,255,882.00

05ባለብዙ ዘርፍ ጉዳዮች

12 ህጐች እንዲወጡ ማድረግ

47,716,585.00

መደበኛ በጀት ጠ/ድምር

 234,349,972.00

የካፒታል በጀት

     75,000,000.00

ጠቅላላ ድምር

         309,349,972.00