የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ - Draft Laws
Participate
የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ
Portal Admin, modified 4 Months ago.
የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ
Youngling Posts: 16 Join Date: 1/22/18 Recent Posts
የማይንቀሳቀስ ንብረት ግመታ ስርዓቱ ዘመናዊና ተገማች ዋጋ እንዲኖረው በማድረግ የከተሞች ልማት እንዲፋጠን የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የንብረት ዕሴት ጭማሪ መሰረት ተድርጎ የከተሞች የገቢ መሰረት ማስፋት በማስፈለጉ፤
ባለንብረቱ የንብረቱ ተገቢ የዋጋ መረጃ ኖሮት በገበያ ተሳታፊ እንዲሆን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
ከሪል ስቴት ልማት ጋር የተያያዘ አሰራር በመቀየር የሪል ስቴት ኢንቨስትመንትን ማበረታታትና የቤት አቅርቦት እንዲሻሻል በማስፈለጉ፤
አንድ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ለመገንባት ወጥ የሆነ የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ የህግ ማዕቀፍ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤