Participate

የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው የሂሣብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት ረቂቅ አዋጅ

በመንግስት እና በግሉ ዘርፍ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት እና የኦዲት ደረጃዎች እንዲተገበሩ መንግስት የወሰነ በመሆኑ ይህንን ለማስፈፀም በቂ እና ብቁ የተመሰከረላቸው የሒሳብ ባለሙያዎች ማፍራት በማስፈለጉ፤
የተመሰከረላቸው የሒሳብ ባለሙያዎች ለማፍራት እና ሙያውን ለማሳደግ ተቋም ማቋቋም በማስፈለጉ፤
የሒሳብ ሙያን እና የሒሳብ ባለሙያን በሀገር እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚወክል ተቋም በማስፈለጉ፤
የሕዝብ ጥቅምን ለማስጠበቅ የሒሳብ ሙያን እና የሙያተኛውን አቅም ማሳደግ በማስፈለጉ፤

Vote