ብሔራዊ የክፍያ ሥርዓት (ማሻሻያ) አዋጅ - Draft Laws
Participate
ብሔራዊ የክፍያ ሥርዓት (ማሻሻያ) አዋጅ
Tigist T, modified 2 Years ago.
ብሔራዊ የክፍያ ሥርዓት (ማሻሻያ) አዋጅ
Padawan Posts: 29 Join Date: 3/15/18 Recent Posts
በብሔራዊ የክፍያ ሥርዓት ዉስጥ የተደረጉ ለዉጦችን፣ እድገቶችና መሻሻሎችን ታሳቢ በማድረግ የብሔራዊ የክፍያ ስርዓት አዋጅ ቁጥር 718/2003ን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀፅ 55 /1/ መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀፅ 55 /1/ መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡