Laws
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2014 በጀት ዓመት የ8 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት.pdf
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2014 በጀት ዓመት የ8 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት.pdf
Version 1.0 Approved- Document Type
- Basic Document
- Extension
- Size
- 875 KB
- Modified
- 3/25/22 2:08 PM by yibeltal yibe
- Created
- 3/25/22 2:07 PM by yibeltal yibe
- Location
- Trade and Tourism Affairs
- Description
-
ሚኒስቴር መ/ቤታችን የፌዴራል አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባራት ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1263/2014 መሠረት ከቀድሞው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ተለይቶ እራሱን ችሎ እንዲቋቋም ሲደረግ ለሚኒስቴር መ/ቤቶች የተሰጡ የወል ተግባራት እንደተጠበቁ ሆነው የሀገር ውስጥ ንግድ እንዲስፋፋና እንዲዘምን እንዲሁም ሕጋዊ አሠራር እንዲሰፍን፣ የአገሪቱ የወጪ ንግድ ሰለሚስፋፋበትና ስለሚጠናከርበት፣ የወጪና ገቢ ንግድ ዕቃዎችን ጥራት ስለመቆጣጠር፣ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ሥርዓት ስለመዘርጋትና የማዘመን፤የዋጋ ቁጥጥር ሊደረግባቸው የሚገቡ መሠረታዊ የንግድ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን ዋጋ የማጥናት፣ የአገሪቱን ሕጋዊ ሥነ-ልክና ተስማሚነት ሥርዓት ለመተግበር እንዲቻል አስፈጻሚ አካላትን የማስተባበር፤ አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ ያላቸው የንግድ ዕቃዎችና አገልግሎቶች የደረጃውን መስፈርት ማሟላታቸውን የመቆጣጠር እና ከንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣ እና ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን በአዋጅ የተሰጡትን ተግባራት በመስራት በንግድ አሰራሩ ላይ የሚታዩ ብልሹ አሰራሮችን በማስተካከል ተገልጋዮችን ለማርካት በትኩረት እየሰራ ይገኛል።
በዘህም መሰረት ባለፉት 8 ወራት በሚኒስቴር መ/ቤቱ ከትኩረት መስኮችና የተኩረት መስኮቹን ለማሳካት ከተቀረጹ ግቦች አኳያ የተካናወኑ ዋናዋና ተግባራት፣ ያጋጠሙ ችግሮች እና የተሰጡ መፍትሄዎችን በማካተት እንደሚከተለው ቀርቧል። - Categories
- Trade and Tourism Affairs
-
Version 1.0By yibeltal yibe, on 3/25/22 2:07 PMNo Change Log
Info:Generating preview will take a few minutes.