የመንገድ ትራንስፖርት ረቂቅ አዋጅ - Draft Laws
Participate
የመንገድ ትራንስፖርት ረቂቅ አዋጅ
yibeltal yibe, modified 3 Years ago.
የመንገድ ትራንስፖርት ረቂቅ አዋጅ
Youngling Post: 1 Join Date: 12/30/21 Recent Posts
ለሀገራችን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ዕድገት የመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ የበለጠ ለማጎልበት ዘርፉ አስተማማኝ፤ የተቀናጀ፤ ዘመናዊና ደኅንነቱ የተረጋገጠ ሆኖ እንዲራመድ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፣
የመንገድ ትራንስፖርት አደረጃጀትን የመንግሥትን የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳዮች ፖሊሲ በአግባቡ ለመተግበር አመቺ ሁኔታን በሚፈጥር መልኩ እንደገና ማዋቀር በማስፈለጉ፣
የመንገድ ትራንስፖርት አደረጃጀትን የመንግሥትን የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳዮች ፖሊሲ በአግባቡ ለመተግበር አመቺ ሁኔታን በሚፈጥር መልኩ እንደገና ማዋቀር በማስፈለጉ፣