የፌደራል የስፖርት ልማት እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1413/2018
ማንኛውም ሰው በሚኖርበት፣ በሚሰራበት፣
በሚማርበት እና በሚዜናናበት አካባቢ
እንደአስፈላጊነቱና እንደችልታው በግል፣ በቡድን
በተደራጀና ባልተደራጀ መልኩ በአካላዊ
እንቅስቃሴ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዱሆን
በማድረግ ጤናማና ንቁ ዜጋ፣ አሸናፊ ሀገር
መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
19 Aug 2026
የኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት
የኅብረት ሥራ ማህበራት (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 1416/2018
የሀገራችን የኅብረት ስራ ማህበራት ዝቅተኛ ካፒታል
እና የአባላት ቁጥር ያሏቸው እና ተበታትነው
የተደራጁ በመሆኑ በመቀላቀል በኢኮኖሚው ተወዳዳሪ
ኅብረት ስራ ማህበራትን መፍጠር በማስፈለጉ፤
19 Aug 2026
የኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1431/2018
ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የመስኖ ልማት
ለዘላቂ ምርታማነት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል
ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት
የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
03 Aug 2026
የዓለም አቀፍ ስምምነቶች
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1430/2018
ለሁለተኛው የማህበረሰብ ተኮር የመሬት አያያዝ
ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከዓለም
አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው
የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
03 Aug 2026
የዓለም አቀፍ ስምምነቶች
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1429/2018
ለዘላቂ እና ሁሉን አቀፍ የእድገት ልማት ፖሊሲ
ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት
ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት
ማጽደቂያ አዋጅ
03 Aug 2026
የዓለም አቀፍ ስምምነቶች
የቁልፍ መሠረተ ልማቶች የሳይበር ደህንነት ለመጠበቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1426/2018
የቁሌፍ መሰረተ ሌማቶች የሳይበር ዯህንነት
አዋጅ
03 Aug 2026
የወንጀል ሕግ
የጉምሩክ አዋጅ (እንደተሻሻለ) እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 1425/2018
የጉምሩክ አዋጅ (እንደተሻሻለ) እንደገና ለማሻሻል
የወጣ አዋጅ
03 Aug 2026
የዓለም አቀፍ ስምምነቶች
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቬትናም ሶሻሊስት ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የዲፕሎማቲክ ወይም ኦፊሻል / የአገልግሎት ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት የተደረገውን ስምምነት ለማጸደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1422/2018
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
መንግስት እና በቬትናም ሶሻሊስት ሪፐብሊክ
መንግሥት መካከል የዲፕሎማቲክ ወይም ኦፊሻል/
አገልግሎት ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት
የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ
አዋጅ
03 Aug 2026
የዓለም አቀፍ ስምምነቶች
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ለማቋቋም የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1421/2018
በኢትዮጵያ መንግስት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል
የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ለማቋቋም
የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ
አዋጅ
03 Aug 2026
የዓለም አቀፍ ስምምነቶች
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኢስዋቲኒ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መካከል የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 1420/2018
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
መንግሥት እና በኢስዋቲኒ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
መካከል የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ
03 Aug 2026
የዓለም አቀፍ ስምምነቶች
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በባንግላዲሽ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ ቁጥር 1419/2018
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና
በባንግላዲሽ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል
የተደረገዉን የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጸደቅ
የወጣ አዋጅ
03 Aug 2026
የዓለም አቀፍ ስምምነቶች
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በአንጎላ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመውን የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቂያ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1418/2018
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
መንግሥትና እና በአንጎላ ሪፐብሊክ መንግሥት
መካከል የተፈረመው የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት
ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ
03 Aug 2026
የዓለም አቀፍ ስምምነቶች