የታተሙ ሕጎች ማህደር

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት - የሕግ ማህደር


ሕጎችን ያጣሩ
ዳግም አስጀምር
ከ 932 ሕጎች ውስጥ 15 ይታያሉ
የሕግ ዝርዝሮች ድርጊት
ለባለሃብቶች ካሳ ለመክፈል ግዴታ የሚገባበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 590/2018
ለባለሃብቶች ካሳ ለመክፈል ግዴታ የሚገባበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦገስ 20, 2026
ለባለሃብቶች ካሳ ለመክፈል ግዴታ የሚገባበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 590/2018
ለባለሃብቶች ካሳ ለመክፈል ግዴታ የሚገባበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኦገስ 20, 2026
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ ማስፈጸሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 580/2018
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ ማስፈጸሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብን ለማሻሻል የወጣ ደንብ
የታተመበት: ኦገስ 20, 2026
የፌደራል የስፖርት ልማት እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1413/2018
ማንኛውም ሰው በሚኖርበት፣ በሚሰራበት፣ በሚማርበት እና በሚዜናናበት አካባቢ እንደአስፈላጊነቱና እንደችልታው በግል፣ በቡድን በተደራጀና ባልተደራጀ መልኩ በአካላዊ እንቅስቃሴ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዱሆን በማድረግ ጤናማና ንቁ ዜጋ፣ አሸናፊ ሀገር መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
የታተመበት: ኦገስ 19, 2026
የኅብረት ሥራ ማህበራት (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 1416/2018
የሀገራችን የኅብረት ስራ ማህበራት ዝቅተኛ ካፒታል እና የአባላት ቁጥር ያሏቸው እና ተበታትነው የተደራጁ በመሆኑ በመቀላቀል በኢኮኖሚው ተወዳዳሪ ኅብረት ስራ ማህበራትን መፍጠር በማስፈለጉ፤
የታተመበት: ኦገስ 19, 2026
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1431/2018
ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የመስኖ ልማት ለዘላቂ ምርታማነት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1430/2018
ለሁለተኛው የማህበረሰብ ተኮር የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1429/2018
ለዘላቂ እና ሁሉን አቀፍ የእድገት ልማት ፖሊሲ ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
የቁልፍ መሠረተ ልማቶች የሳይበር ደህንነት ለመጠበቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1426/2018
የቁሌፍ መሰረተ ሌማቶች የሳይበር ዯህንነት አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
የጉምሩክ አዋጅ (እንደተሻሻለ) እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 1425/2018
የጉምሩክ አዋጅ (እንደተሻሻለ) እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቬትናም ሶሻሊስት ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የዲፕሎማቲክ ወይም ኦፊሻል / የአገልግሎት ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት የተደረገውን ስምምነት ለማጸደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1422/2018
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቬትናም ሶሻሊስት ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የዲፕሎማቲክ ወይም ኦፊሻል/ አገልግሎት ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ለማቋቋም የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1421/2018
በኢትዮጵያ መንግስት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል የጋራ የባዮሎጂ ምርምር ማዕከል ለማቋቋም የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኢስዋቲኒ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መካከል የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 1420/2018
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኢስዋቲኒ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መካከል የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በባንግላዲሽ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ ቁጥር 1419/2018
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በባንግላዲሽ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገዉን የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጸደቅ የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በአንጎላ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመውን የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቂያ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1418/2018
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና እና በአንጎላ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመው የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026