|
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና እና በሴራሊዮን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተፈረመዉን የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቂያ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1417/2018
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
መንግሥትና እና በሴራሊዮን ሪፐብሊክ መንግሥት
መካከል የተደረገ የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት
ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
|
|
|
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1415/2018
ለአነስተኛ የገጠር ገንዘብ አቅርቦት ማሻሻያ
ፕሮግራም የሚውል ብድር ከአውሮፓ
ኢንቨስትመንት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው
የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
|
|
|
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1414/2018
የኢትዮጵያን መንግሥት የኢኮኖሚ ማሻሻያ
አጀንዳ ለመደገፍ ለአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ
2.0 ዕቅድ የሚውል ብድር ከፈረንሳይ የልማት
ኤጀንሲ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት
ማጽደቂያ አዋጅ.…
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
|
|
|
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1409/2018
ሇከተማ ልማታዊ ሴፍትኔትና ሥራ ፈጠራ
ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ሶስተኛ ተጨማሪ
ብድር ከዓሇምዓቀፍ የልማት ማህበር ሇማግኘት
የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽዯቂያ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
|
|
|
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ መካከል የተዯረገውን የብድር ስምምነት ሇማፅዯቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1408/2018
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ እና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ
መካከል የተዯረገውን የብድር ስምምነት ሇማፅዯቅ
የወጣ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
|
|
|
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኮሪያ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1407/2018
ለብሔራዊ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ
ሥርዓት ማስፋፊያ ፕሮጀክት የሚውል ተጨማሪ
ብድር ከኮሪያ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ
ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት
ማጽደቂያ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
|
|
|
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኮሪያ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1406/2018
የህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት ፕሮጀክት ምዕራፍ
፪ ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከኮሪያ ኤክስፖርት-
ኢምፖርት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር
ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
|
|
|
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1399/2018
የምስራቅ አፍሪካ የክህሎት ትራንስፎርሜሽን እና ቀጠናዊ ውህዯት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓሇም አቀፍ የልማት ማህበር ሇማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽዯቂያ አዋጅ
የታተመበት: ኦገስ 03, 2026
|
|
|
የዕፅዋት ጥበቃና ኳራንቲን አዋጅ 1400/2018
የታተመበት: ጁላይ 31, 2026
|
|
|
ደንብ ቁጥር 583/2018 የመሶብ አገልግሎትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የመሶብ አገሌግሎትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ሜይ 19, 2026
|
|
|
ደንብ ቁጥር 579/2018 የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኤፕሪ 08, 2026
|
|
|
ደንብ ቁጥር 5852018 የሁሉን አቀፍ የተደራሽነት ፈንድ የገቢ መጠን፣ ምንጭ እና አስተዳደርን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሁሉን አቀፍ የተደራሽነት ፈንድ የገቢ መጠን፣ ምንጭ እና አስተዳደርን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኤፕሪ 08, 2026
|
|
|
ደንብ ቁጥር 578/2018 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ለሚሰጡ አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ለሚሰጡ አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኤፕሪ 08, 2026
|
|
|
ደንብ ቁጥር 569/2017 የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኤፕሪ 08, 2026
|
|
|
ደንብ ቁጥር 588/2018 መደመር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
መደመር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የታተመበት: ኤፕሪ 08, 2026
|
|