ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
• ስም፦ ጫላ ፈይሳ አራርሶ
• የትውልድ ቦታ፦ ኦሮሚያ ክልል፣ ሜታ ሮቢ ወረዳ፣ ፋለ ቀበለ
• የትውልድ ዓመት፦ 1975 ዓ.ም
• ወላጆች፦ አቶ ፈይሳ አራርሶ እና ወ/ሮ ገላነ ገዳ
• የትዳር ሁኔታ፦ በለትዳር ላይ እና የሶስት ልጆች አባት
ትምህርት
• የመጀመሪያ ዲግሪ (BA): ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ ውጤት ተመርቃለው።
• የማስተርስ ዲግሪ (MA): ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ በበጣም ከፍተኛ ውጤት (Great Distinction) ተመርቀ ዕውቀተን ለማሰደግ ችያለሁ።
የትዳር ሁነታ፤ በለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነኝ
የአመራር ልምድ
• ከወረዳ መዋቅር ጀምሮ እስከ ፌዴራል ደረጃ ድረስ በአመራርነት በቁርጠኝነት እያገለገልኩ እገኛለሁ
• በአሁኑ ወቅት በኢትዮ–ጂቡቲ ባቡር የወደብ ዋና ሥራ አስኪያጅ በመሆን በአገራዊ ፋይዳ ያላቸው የልማት ፕሮጀክቶች ላይ አስተዋጽኦ እያበረከትኩ እገኛለሁ ።
• በ6ኛ ሀገራዊ ምርጫ የጨፌ ኦሮሚያ አባል በመሆን የሕዝብን መብትና ጥቅም ለማስከበር በቁርጠኝነት እያገለገልኩ እገኛለሁ
ባህሪና ተዋጽኦ
• ታታሪ፣ የሥራ ሰውና ብቁ አመራር እንደሆንኩ የሚመሰከሩ ህዝብና የስራ ባልዳረቦቸ ምስክር ናቸው።
• በትምህርትና በተግባር የላቀ ውጤት በማስመዝገብ የሚታወቅ ሰው ነኝ።
• ለተተኪው ትውልድ አርአያ ና ስብዕና ያልው አመራር ነኝ።
መሪነት ሐሳብ
“እውነተኛ መሪ መንገዱን የሚያውቅ፣ በመንገዱ ላይ የሚጓዝ እና መንገዱንም ለሌሎች የሚያሳይ ነው።” አመራር መሆነን ያስልፊኩት የሰራ ሂዳቶች ያሳያል፡፡