የሕይወት ታሪክ

እኔ አቶ ከድር ቱራ በአርሲ ዞን ድገሉ እና ጢጆ ወረዳ በ1974 ዓ.ም የተወለድኩኝ ሲሆን ፣እድሜዬ 7 ሲሆን ሆፊ 1ኛ ደራጃ ትምህርት ቤት ገብቼ ከ1-8 እዛው ተማርኩ 9-12 አሰላ 2 ደረጃ ተማረኩ 1996 መምራን ኮሌጀ ተማረኩ 1997 ቆሬ ወረዳ ስራ ጀመርኩ 1999 በመምህርነት አገለግልኩ 2000-2018 በተለያዩ ወረዳ እና ዞን በሀላፊነት እየሰራው እገኝለው