ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ስም ላጫ ጋሩማ ስሆን በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ በ1963 ዓ. ም ተወልደሁ። ዕድሜዬ ለትምህርት እንደደረሰ ትምህርት በመቀጠል ከ1_6 ጉርዴ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት: ከ7_8ኛ ጉብሬ መለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ እምድብር አጠቃላይ ተምሬአለሁ። የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ከአለማያ ዩኒቨርስቲ በግብርናው ዘርፍ ዲግሪዬን ተቀብያለሁ።
የስራ ልምድ በተመለከተ ከባለሙያነት እስከ ክልል ቢሮ ኃላፊነት ከወረዳ እስከ ክልል ሰርቻለሁ። በአሁኑ ሰዐት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በመሆን በማገልገል ላይ ነኝ።