የሕይወት ታሪክ

ሲ/ር ጎይቲ ዋንጮ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በሐመር ወረዳ በሚኖገሊት ቀበሌ ተወለድኩ : 1988ዓ/ም በቱርሚ መካነየሱስ ሆስቴል ትመህርት ጀመርኩ ;1999ዓ/ም 10ኛ ክፍል ጨረስኩት :2000ዓ/ም አርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጀምረ 2003ዓ/ም ህዳር 18 ጨረስኩ : በቱርሚ ጤና ጣቢያ በሞያ 5ዓመት እና ከወረዳ እስከ ዞን አመራረት በአጠቃላይ 6ዓመት በአጠቃላይ 11 ዓመት አገልግያለሁ: 2014 6ዙር የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባል እና የጤና ማህበራዊ ስፖርት እና ባህል ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ አባል ሆኜ 2018ዓ/ም ድረስ አገልግያለሁ:። አሁንም 7ኛው የኢፊድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባል ሆኜ ተመረጥኩ ሲሆን የትምህርት ዝግጅቴም በመጀመሪያ ድግሪ ትምህርት Helth service Management እና ሁለተኛ ዲግሪ public helth አለኝ።