የሕይወት ታሪክ

ስሜ ብርቄ በጄ በዳዳ እባላለሁ።የተወለድኩት በ 1972ዓም በምዕራብ እርስ ዞን በአዳባ ወረዳ በአዳባ 02 ቀበሌ ነው ።በ ሙያዬ አስተማሪ ስሆን ፊዚክስ ትምህርት ነው የማስተምረዉ።