የሕይወት ታሪክ

ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ መለሰ እባላለሁ የተወለድኩት እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1966 ዓ/ም በገአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን እነማይ ወረዳ ብቸና ከተማ እንደሽኝት ቀበሌ ነው ። የተማርኩት ብቸና ከተማ ኃይሉ ዮሴዴቅ 1ና ደረጃና በላይ ዘለቀ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው ። የመጀመሪያ ዲግሪየን አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ሲሆን ፣ ሁለተኛ ዲግሪየን ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ነው በስራ ዘመኔ 4 ዓመት በባለሙያነት ስሳገለግ 30 ዓመት በአመራርነት አገልግዬለሁ በአሁኑ ሰዓት የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር በመሆን እያገለገልኩ ነው ።