ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ስም ገበያ ተገኘ ተሰራ
ፆታ ሴት
የትውልድ ዘመን 19/10/1964
የትውልድ ቦታ በአማራ ክልል ምእራብ ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ቁንዝላ ቀበሌ
ዜግነት ኢትዮጲያዊ
ሀይማኖት ፕሮቴስታንት
አሁን የምኖርበት አድራሻ ጎንደር ከተማ
ከ 1ኛ -6ኛ ክፍል በአማራ ክልል ምእራብ ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ቁንዝላ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
ከ7ኛ-10ኛ ክፍል በማእከላዊ ጎንደር ዞን አፋ ወረዳ ደንገለ በር ቀበሬ አንደኛ እና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
11ኛ-12ኛ ክፍል በማእከላዊ ጎንገር ዞን ምእራብ ንቢያ ወረዳ ጎርጎራ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
ቲቲአይ እና ድፕሎማ ጎንደር መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ
የመጀመሪያ ድግሪ እና የሁለተኛ ድግሪ በጎንደር ዩንቨርስቲ