ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ቡግና
ክልል:
አማራ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
እኔ ሙሉጌታ ገብረማርያም (PhD) እባላለሁ ::በ1962ዓም በላሊበላ ከተማ ተወልጄ የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን በቅ/ላሊበላ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርቴን ተከታትያለሁ::ከዚያም በባህርዳር ትምህርት ኮሌጅ ዲፕሎማ:በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪየን እንዲሁም የሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪየን በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ተምሬያለሁ ::በረጅም የስራ ዘመኔ በትምህርት :በምርምር:በአመራርና በህዝብ አገልግሎት ሰፊ ልምድ በማካበት ለተቋማዊ ለማትና ለማህበረሰብ እድገት የበኩሌን አስተዋፅኦ አበርክቻለሁ::የአካዳሚና የአመራር ጉዞየም በእዉቀት ና በአገልግሎት ለሀገሬ እድገት የበኩሌን በማበርከት ላይ ያተኮረ ነበር