የሕይወት ታሪክ

እኔ ባለትዳር የ6 ልጆች እናት የገጠር አርሶ አደር ልጅ በትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ዲግሪ በእግሊዘኛ ሁለተኛ ዲግሪ /ማስተርስ አመራር እና መልካም አስተዳደር ያለኝ የሥራ ልምዴ በምህርነት ቡድን መሪ የተለያዩ ቦታዎች ላይ በአመራርነት ቋሚ ኮሚቴ ልምድ ያለኝ በጣም ሲበዛ ተግባቢና ትጉ ሥራዎች ውጤታማ ሲሆኑ የመሰደሰት ነኝ።