የሕይወት ታሪክ

የግል ታሪክ (Curriculum Vitae) ​1. የግል መረጃ ​ሙሉ ስም: ማህሙድ መሀመድ አወል ​የትውልድ ቀን: ግንቦት 2 ቀን 1980 ዓ.ም. ​2. የትምህርት ደረጃ ​የሁለተኛ ዲግሪ (MBA): በቢዝነስ አስተዳደር (Master of Business Administration) ​የመጀመሪያ ዲግሪ: በቢዝነስ ማኔጅመንት (BA in Management) ​የሙያና ቴክኒክ ዲፕሎማ: በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (Level 3 እና Level 4 በ IT) with (COC) ​3. የሥራ ልምድ እና የኃላፊነት ቦታዎች ​ምክትል ከንቲባ እና የገቢዎች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ​የከተማ አስተዳደሩን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ሥራዎች በምክትል ከንቲባነት መምራት እና ማ አስተባበር። ​የከተማውን የገቢ አሰባሰብ ሥርዓት ማዘመን፣ ማቀድ እና በኃላፊነት መምራት። ​የሆስፒታል አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ፣ IT Administrator እና HRM ​የሆስፒታሉን የሰው ሀብት አስተዳደር (HRM) እና አጠቃላይ የአስተዳደር ሥራዎች በበላይነት መምራት። ​የቴክኖሎጂ (IT) መሰረተ ልማቶችን ማስተዳደር እና የሥራ ሂደቶችን በቴክኖሎጂ ማደራጀት። ​በትምህርት ጽሕፈት ቤት: የሰው ሀብት አስተዳደር (HRM) ባለሙያ ​በአስተዳደር ጽሕፈት ቤት: የአገልግሎት አሰጣጥ እና የቅሬታ ሰሚ ባለሙያ ​4. የማህበራዊ እና የሕዝብ አገልግሎት مشاركة (ተሳትፎ) - ​የከተማ አስተዳደር የሰላም ኮሚቴ አባል ለ ): በከተማው ሰላም፣ ደህንነት እና የሕዝብ አብሮነትን በማጠናከር ረገድ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ። ​- የሃይማኖቶች ፎረም ሰብሳቢ ለ (3 ዓመታት): የሃይማኖት ተቋማት ወንድማማችነትን፣ አብሮ የመኖር ባህልን እና የጋራ ሰላምን ማጎልበት። - በሀገራዊ ምክክር ኮምሽን በሌሎች ማህበራዊ ጉዳዮች የተሳተፍኩ እና የተለያዩ የስልጠና እና የምስክር ወረቀቶች ያሉኝ ​5. ዋና ዋና ክህሎቶች (Core Competencies) ​የመሪነት እና የስትራቴጂክ ማኔጅመንት ክህሎት ​የሰው ሀብት አስተዳደር እና ልማት (HRM) ​የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) አስተዳደር ​የህዝብ ግንኙነት፣ የቅሬታ አፈታት እና አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻል ​የሰላም ግንባታ እና የማህበረሰብ አወዛጋቢ ጉዳዮች እርቅ አመራር