የሕይወት ታሪክ

ዶ/ር ለማ አበራ ሂርጶ አጭር የህወት ታሪክ 1. የትውልድ ቀን እና ቦታ፡ ነሀሴ 20 ቀን 1968 ቢሾፍቱ፣ ኢትዮጵያ 2. ትምህርታዊ ዳራ • 2007 (ሐምሌ) ፒኤችዲ ፣ በአሳ እና የውሃ ውስጥ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ ኢትዮጵያ • 2000 (ሐምሌ) ኤም.ኤስ.ሲ፣ የትሮፒካል እንስሳት ምርትና ጤና፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ኢትዮጵያ • 1999 (ነሐሴ) ኤም.ኤስ.ሲ፣ የአሳ ሀብትና የውሃ ውስጥ ሳይንስ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ኢትዮጵያ • 1991 (ሐምሌ)ቢ ኤስ ሲ, የእንስሳት ሳይንስ, ሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ, ኢትዮጵያ 3. የስራ እና የአመራር ልምድ • ነሐሴ 2013 ዓ/ም እስከ አሁን ድረስ: የኦሮምያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና መሪ ተመራማሪ • የካቲት 2000 ዓ/ም እስከ 2013 ዓ/ም: የባቱ አሳ እና ሌሎች የውሃ ውስጥ ሕይወት ምርምር ማዕከል ዳይሬክተር እና በተለያየ ደረጃ ተመራማሪ፣ የኦሮሚያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት • ከጥር 1993 እስከ ጥር 2000 ዓ/ም በአዳሚ ቱሉ ግብርና ምርምር ማዕከል እና በባቱ አሳ እና ሌሎች የውሃ ውስጥ ሕይወት ምርምር ማዕከል የተለያዩ የምርምር ክፍል ሀላፊ እና ተመራማሪ.