ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ኦሮሚያ
ክልል:
ኦሮሚያ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
ስሜ መሀመድኑር አህመድ ሙሳ እባላለሁ
የተወለድኩት በ11/01/1977 በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ኦሮሚያ ክልል በጭሮ ወረዳ በሚገኘው ቂሊሶ ቀበሌ ተወለድኩ።
በልጅነቴ ወደ ገጠር ሄጄ የእስልምና ሃይማኖት ተምሬያለሁ። ከዚያ በ2007 በፖለቲካል ሳይንስ እና በዓለም አቀፍ ግንኙነት 1ኛዲግሪ አግኝቼ ተመርቄያለሁ። ከ2008 እስከ 2011 የኢፉ ትምህርት ቤት ምክትል ዳይሬክተር ነበርኩ።
ከ2012 እስከ 2013 በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የእስልምና ጉዳዮች መሪ ሆኜ አገልግያለሁ።
በ2014 6ኛዙር የህዝብ ተወካዎች ምክር ቤት አባል በመሆን ፓርላማ በመግባት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል እና የምዕራብ እዠያ ሀገራት የፓርላማ የወዳጅነት ቡድን አባል ሲሆኑ በአረብኛ ቋንቋ በአገራችን ጉዳዮች ላይ በአባይ ግድብ እና ሌሎችም እሳተፋሉ፤ በ2017 ደግሞ ከታች እስከ ላይ የተካሄደው የፌዴራል እስልምና ጉዳዮች ምርጫ ላይ በመሳተፍ የኦሮሚያ መጅልስ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆኜ ተመሪጫለሁ፤ በአሁኑ ጊዜ ለሰባተኛ ጊዜ ለፓርላማ ተመርጫለሁ።