ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ጎቤሳ
ክልል:
ኦሮሚያ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
የ7ተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል
የአሰላ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ
የ6ተኛው የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት (ጨፌ ኦሮሚያ) አባል
ከጥቅምት 2003 እስከ መስከረም 2014 ዓ.ም. (4ተኛ እና 5ተኛ የፓርላማ የሥራ ዘመናት) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሆኖ ያገለገለ
በንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢንቨስትመንት ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ በአርብቶ አደር ቋሚ ኮሚቴ ማኅበራዊ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ እና የትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ አባል
በአርሲ ዞን እና በለሙና ቢልቢሎ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽሕፈት ቤቶች በኃላፊነት፤ እንዲሁም በጌጅ ኮሌጅ በመምህርነት ያገለገለ
የኢትዮጵያ እና የኦሮሚያ ቮሊቦልፌዴሬሽኖች ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል