ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ባሻቱ ዲናግዴ ተሊላ እባላለሁ የተወለድኩት በ 1980 በቡሾፍቱ ከተማ ዲባዩ ክ/ከተማ ቢፍቱ ሲሆን የአንደኛ ደረጃ ትምህርቴን በኡዲ ዳንካካ ት/ቤት የጨረስኩት ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን በቢሾፍቱ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ነዉ የጨረስኩት 2ኛ ዲግሪዬን ቢዘንስ አድምንትራሽን ከሀራምቤ ዩኒቨርስቲ የተመረኩት ሲሆን በአሁኑ ግዜ በትምህርት ቢሮ አማካሪነት እየሰራ ይገኛል።