የሕይወት ታሪክ

እኔ ወይዘሮ በላይ ገበያው የተባልኩት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደንቢያ ወረዳ በጉራምባ ሚካኤል ቀበሌ ከአባቴ ከአቶ ገቢያው አበራ ከእናቴ ከወዘሮ አድና ተሾመ በቀን 12/6/1985 ዓ.ም ተወለድኩ፡፡ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን በቆላድባ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ዐጠኛቅቂያለሁ፡፡ የመጀመሪያ ድግሬየን በአዲስ አበባ ዩኑቭርሲቲ አጠናቅቂያለሁ፡፡ ማስተርስ ዲግሬየን በጎንደር ዩኒቭርሲቲ በ2 የትምህርት ዘርፎች ተመርቂያለሁ፡፡ እነዚህም በፕብሊክ ፖሊሲ ሰስተነብል ደቨሎፕመንት እና ስፔሻል ኒድ እና አካቶ ትምህርት ናቸው፡፡ በተለያዩ የመንግስት ተቋማት በሃላፊነትና በባለሙያነት በቅንንት፣በታታሪነት እና በብቃት አገልግያለሁ ለዚህም ማረጋገጫ የሚሆኑ የተለያዩ የምስክር ወረቀቶች አሉኝ፡፡ የምኖርበትን ማህበረሰብን በበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያየ መስክ አገልግያለሁ፡፡ በ2018 በተካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ ብርፅግና ፓርቲን ወክዬ በደንቢያ ቁጥር 1 የምርጫ ክልል ተወዳድሬ በማሸነፍ የኢፊድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሆኛለሁ፡፡