ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
እኔ ወይዘሮ ትረንጎ ተገኘ ጓዴ የተባልኩት በአማራ ክልል በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ በፈልፈል ቀበሌ ከአባቴ ከአቶ ተገኘ ጓዴ ከእናቴ ከወዘሮ ቡረሳ አበራ በቀን 07/01/1979 ዓ.ም ተወለድኩ፡፡ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን በማሰሮና በሳንጃ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አጠኛቅቂያለሁ፡፡ ዲፕሎማየን ጎንደር መምህራን ኮሌጂ ያጠናቀኩሁ ሲሆን
የመጀመሪያ ድግሬየን ሚክሽን ዩኑቭርሲቲ አጠናቅቂያለሁ፡፡ ማስተርስ ዲግሬየን በጭስ አባይ ኮሌጂ በ2 የትምህርት ዘርፎች ተመርቂያለሁ፡፡ ይህም የመጀመሪያ ዲግሪየን በማኔጅመንት የሁለተኛ ዲግሪየን ፕሮጀክት ፕላኒግ ማኒጂመንት ትምህርት ናቸው፡፡
በተለያዩ የመንግስት ተቋማት በሃላፊነትና በባለሙያነት በቅንንት፣በታታሪነት እና በብቃት አገልግያለሁ ለዚህም ማረጋገጫ የሚሆኑ የተለያዩ የምስክር ወረቀቶች እና የስራ ልምዶች አሉኝ፡፡ የምኖርበትን ማህበረሰብን በበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያየ መስክ አገልግያለሁ፡፡
በ2018 በተካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ ብርፅግና ፓርቲን ወክዬ በታች አርማጭሆ ወረዳ ቁጥር 2 የምርጫ ክልል ተወዳድሬ በማሸነፍ የኢፊድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሆኛለሁ፡፡