ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
እኔ ሰዋሰዉ ትዛዙ አባላለሁ። ተወልጀ ያደኩት በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ደባይ ጥላት ግን ወረዳ ወደብ እየሱስ ቀበሌ ወሪማ የምትባል መንደር ነዉ። ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል እዚያዉ በተወለድኩበት ቀበሌ ተማርኩ። በመቀጠልም ከዘጠነኛ እስከ አስራ ሁለተኛ በእነማይ ወረዳ በቢቸና ከተማ በበላይ ዘለቀ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጠናቀቅኩ። በ2011 አመተ ምህርት መቀሌ ዮኒበርስቲ በመግባት በኢትዮጵያ ቃንቃዎችና ስነ ፅሁፋ በ2003 ተመረኩ ። ከ2004 ጀምሮ በእናርጅ እናዉጋ ወርዳ በተለያዮ ተቃማት በጽህፈት ቤት ሃላፊነት አገለገልኩ ከአገለገልኩባቸዉ ተቃማት መካከል የእናርጅ እናዉጋ ወረዳ ሲቢል ሰርቢስ ምክትል ሃላፊ፣ የገቢዎች ጽህፈት ቤት ሃላፊ የወርዳ አፈ ጉባኤ ፣እንዲሁም በስድስተኛዉ ዙር የምክር ቤት አባል በመሆን ሀገሬን ያገለገልኩ ሲሆን ባለትዳር እና የልጆች እናት ነኝ።