የሕይወት ታሪክ

ስሜ ጫላ ለሚ አርገኔ እባላለሁ። የተወለድኩት ኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሸዋ ዞን፣ ዱግዳ ወረዳ ወልዲያ መቅደላ ቀበሌ ሲሆን የተማርኩባቸዉ ቦታዎች የመጀመሪያ ደረጃ በቡርቃ ጨፌ እና መቂ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ 2ኛ ደረጃ በአሰላ ጭላሎ 2ኛ ደረጃ እና መቂ ካቶሊክ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ የመጀመሪያ ድግሪ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እና የሀለተኛ ዲግሪ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ነዉ። የሠራሁባቸዉ ቦታዎች እና የስራ ድርሻ ከላይ ከሲቪዬ ጋር ተያይዟል።