ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ስሜ ነቢያት ጥላሁን ጫሚሶ የተወለድኩት ግንቦት 10/1974 ዓም ከእናቴ አዛለች አጥናፉ እና ከአባቴ ጥላሁን ጫዕሚሶ በምስራቅ ሸዋ ዞን,ፈንታሌ ወረዳ መተሀራ ልዩ ስሙ መርቲ በሚባል መንደር ተወለድኩ የመጀመሪያ ፣ሁለተኛ እና ከፍተኛ ደረጃ ትምህርቴን በመርቲ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማርኩ ,የ12ኛ ከፍል ፕሄራዊ መልቀቂያ ፈተና በሾኔ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተፈትኜ ያጠናቀቅኩ ሲሆን ,በማስተርስ ድግሪ በህብረተሰብ ጤናና ስነተዋልዶ ጤና አጠናቅቄያለሁ,ባለትዳር እና የአንድ ወንድ እና የአንድ ሴት ልጅ እናት ነኝ,በአሁኑ ሰዓት በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባል በመሆን እያገለገልኩ እገኛለሁ።