ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
የግል የህይወት ታሪክ
1. ሙሉ ስም ጀማል መሃመድ አህመድ
የተወለዱበት ቀን ግንቦት 8/9/1982 ዓ.ም
የተወለዱበት አካባቢ ደሴ ዙሪያ ወረዳ አሰገዶ 019 ቀበሌ
የወላጆች ስም አባት 1. መሃመድ አህመድ የሻው
እናት 2. የሽ ሹምየ ተገኝ
2. የትምህርት ሁኔታ
1. ከ1-6ኛ አስገዶ አንደኛ ደረጀ ት/ቤት
2. ከ7-10ኛ ገራዶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
3. የከፍተኛ ትምህርት (ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ) ቆይታ
1. ከ1998 እስከ 2ዐዐዐ ድኘሎማ በአጋርፋ ግብርና ቴ/ሙ/ጽ/ሥልጠና ኮሌጅ / cooperative
accounting and auditing
2. ከ2ዐዐ3 እስከ 2ዐዐ6 ድግሪ በ ቅድስተ ማሪያም ዩኒቨርስቲ / cooperative accounting
and auditing
3. ከ2ዐ13 እስከ 2ዐ14 በወሎ ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ ደግሪ /msc/ cooperative accounting
and auditing
4. የሥራ ልምድ እና ኃላፊነቶች
1.ከመስከረም 1/ 2001 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2006 ዓ.ም በደሴ ዙሪያ ወረዳ ማህበራት
አደራጅ ባለሙያ
2. ከሃምሌ 1/2006 እስከ ህዳር 3/2011 ዓ/ም የደሴ ዙሪያ ወረዳ ህብረት ስራ ማስፋፊያ
ጽ/ቤት ኃላፊ
3. ከህዳር 4/3/2011 ዓ/ም እስከ መጋቢት 25/2011 ዓ/ም የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ኃላፊ
4. ከመጋቢት 26/2ዐ11 እስከ ህዳር 13/2ዐ13ዓ.ምየ የደሴ ዙሪያ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ
5. ከህዳር 14/2ዐ13 እስከ ነሀሴ 26/2ዐ14 ዓ.ም በትምህርት ላይ
6. ከነሀሴ 27/2ዐ14 እስከ ዐ5/13/2ዐ15 ዓ.ም የደሴ ዙሪያ ወረዳ መንግስት ኮምኒኬሽን
ጽ/ቤት ኃላፊ
7. ከመስከረምዐ1/2ዐ16 እስከ ዐ3/13/2ዐ18 ዓ.ም የደሴ ዙሪያ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ
5. ማህበራዊና የግል ሕይወት
የቤተሰብ ሁኔታ ትዳር አለኝ የ ሶስት ወንድ ልጆች አባት ነኝ
ሃይማኖት ኢስላም