ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የምርጫ ክልል
ኦሮሚያ
ክልል:
ኦሮሚያ
በካርታው ላይ ለማየት ጠቅ ያድርጉ
የሕይወት ታሪክ
ስሜ ጫልቱ ወርጂ ይባላል። ተወልጄ ያደግሁት በኦሮሚያ ክልል፣ በአርሲ ዞን፣ በአንደሌ አባ ጀማ ቀበሌ ነው።
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቴን በአንደሌ ባዱ እና ጉና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተምሬያለሁ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን ደግሞ በአርሲ ሮቤ ዲደኣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትያለሁ።
የዲፕሎማ ትምህርቴን በጅማ መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ አጠናቅቄያለሁ። የመጀመሪያ ዲግሪዬን በ2020 ከOpen College ያገኘሁ ሲሆን፣ በPublic Management የሁለተኛ ዲግሪዬን ከCivil Service University አጠናቅቄያለሁ።
በአሁኑ ወቅት የ6ኛ ዙር የምክር ቤት አባል በመሆን ሀገሬንና ህዝቤን በትጋት እያገለገልኩ እገኛለሁ።