የሕይወት ታሪክ

እኔ የተከበሩ አቶ ዘነበ ሳጎያ በጋርዱላ ዞን ዲራሼ ወረዳ በቆላ ማሽሌ ታዳጊ ከተማ በአልሼ ቀበሌ በ1980 ዓም የተወለኩና የ 3ልጆች አባት ሲሆን አሁን በዞኑ ነግድና ኢንዱስትሪ መምሪያ ኃላፊ በመሆንና ከዚህ በፊት በተለያዩ የወረዳና ከተማ ተቋማት በአጠቃላይ ለ12 ዓመታት በሹሜትና በባለሙያነት መንግስትንና ሕዝቤን አገልግየለሁ።