የሕይወት ታሪክ

ወ/ሮ አይሻ ሼህሺፋ አብዱራህማን በ1980 ጅማ ዞን ዴዶ ወረዳ ሼሪፍ ቀበሌ ተወለድኩ ከ 1-8 ዴዶ አንደኛና መለስተኛ ትምህርት ቤት ተማርኩ 9እና 10 ዴዶ 2ኛ ደረጃ ተማርኩ 11 እና 12 ጅማ ዞን ጅረን 2ኛ ደረጃ አጠናቀኩ መቱ መምህራን ማሰልጠኛ TTI ተምረ የመምህርነት ስራ ጀመርኩ ጅማ መምህራን ማሰልጠኛ ዲፕሎማ ቀጠልኩ ድግሪ ቅድስተ ማርያም ኮሌጅ ተማርኩ ሁለተኛ ድግሪ ስልከን ቫሊ ኮሌጅ አድስ አበባ ተማርኩ በስራ ቆይታዬ በ1/11/1997 ወደስራ ገባሁ *ለ3 አመታት ሪእሰ መምህር ሆኘ ጅማ ዞን መንቾ ወረዳ አባቦ 1ኛ እና መለስተኛ ትምህርት ቤት * ዴዶ ወረዳ ጫልቴ ቡሎ አንደኛ እና መለስተኛ ትምህርት ቤት በሪእሰ መምህርነት ለ3 አመት * ለ7 አመት የዴዶ ወረዳ ብልግና ጽ/ቤት የሴቶች ሊጊ ሀላፊ *የዴዶ ወረዳ ማህበራዊ ጉዳይ ሀላፊ ለ2 አመት *የዴዶ ወረዳ ሴቶች እና ህፃናት ሀላፊ ሆኜ ለ2 አመት አገልግያለሁ በመቀጠል 6ኛ ዙር እና 7ኛ ዙር የፖርላማ አባል ሆኘ ህዝቤን በማገልገል ላይ እገኛለሁ *