የሕይወት ታሪክ

አጭር የህይወት ታሪክ እኔ አቶ ቡሽራ አደም ዩሱፍ ቃርሾ ከአባቴ ከአቶ አደም ዩሱፍ ቃርሾ እና ከእናቴ ከወ/ሮ መሊያ አደሜ ሙመድ በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጡሎ ወረዳ በጨፌ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ጥር 12/5/1972 ዓ.ም ተወለድኩ :: እድሜዬ ለትምህርት ሲደርስ በተወለድኩበት አካባቢ ከ1ኛ - 6ኛ ክፍል ከ1978-1983 በጡሎ ወረዳ በመጣቀሻ አንደኛ ደረጃ የተከታተልኩ ሲሆን 7ኛ-8ኛ ከ1986-1987 በደበሶ 2ኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፤ ከ1988-1991 9-12 በሂርና ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተከታልኩ ሲሆን ትምህርቴን እንዳጠናቀኩ በአሰላ መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ ገብቼ በ1992 ለአንድ አመት የተሰጠኝን ስልጠና ከጨረስኩ በኃላ ከ1993-1998 ለስድስት አመት በተለያየ ሞያ በጭሮ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ፤ በኮምንኬሽን ጽ/ቤት እና በአደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ጽ/ቤት ያህል አገልግያለው፡፡ እንዲሁም አበራርነት 1998- 2018 ለ 19 ዓመት ያህል አገልግያለው ከዚህ በመቀጠል በአመራርነት የሰራውባቸው ጽ/ቤቶች እንደሚከተለው ይሆናል .-  1/2/1998 -1/7/2000 የገመቺስ ወረዳ አስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ፣  ከዚሁ ጎን ለጎን ትምህርታቸውን በማሻሻል በዲፕሎማ 2001 በህግ (ከ ኦሮሚያ እስቴት ዩኒቨርሲቲ) ተመርቀዋል ፤  1/07/2000-01/03/2003 የሚሄሶ ወረዳ የኦሆዲድ ጽቤት ኃላፊ ፤  1/03/2003-19/3/2004 የጭሮ ከተማ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ፤  19/03/2004- 16/1/2005 የበዴይሳ ከተማ ኦሆዲድ ጽ/ቤት ኃላፊ ፤ ከዚሁ ጎን ለጎን በዲግሪ ፕሮግራም ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት ሰኔ 22/2005 ተመርቃለው ፤  16/2/2005-23/4/2006 በዞን ደረጃ የምዕ/ሐረርጌ ዞን ኦሆዲድ ጽ/ቤት የእለት ተእለት አቅም ግንባታ ጽ/ቤት ኃላፊ፤  23/5/2006-5/5/2009 የምዕ/ሐረርጌ ዞን በኦሆዲድ ጽ/ቤት የኦዲትና ቁጥጥር ጽ/ቤት ኃላፊ፤  5/5/2009-3/4/2010 የአንጫር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ፤  3/4/2010- 30/9/2010 የምዕ/ሐረርጌ ዞን ትራንስፖርት ምክ/ኃላፊ  30/9/2010-1/4/2011 ፤ የምዕ /ሐረርጌ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት እና የካቢኔዎች ጉዳይ ኃላፊ፤ ባገኘሁት የትምህርት እድል በመደበኛ ግብቼ 2011-2013 ከሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ (climet change and disaster risk management )( MA) በማስተር ዲግሪ ተመርቄለው ፡፡ ከምረቃ በኃላ 10/1/2014-27/11/2015 የምዕ/ሐረርጌ ዞን አካባቢጥበቃ ጽ/ቤት ኃላፊ፤  27/11/2015 እስከ አሁን ድረስ የእዕራብ ሐረርጌ ዞን ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን ያገለከልኩ ሲሆን በተሰጠኝ የኃላፊነት ቦታ እንዲሁም ባገለገልኩበት ወረዳዎችና ጽ/ቤቶች የዞን ጽ/ቤቶች የተሰጠኝን ኃላፊነት በታማኝነትና፤በታታሪነት እንዲሁም በብቃት የተወጣው መሆኑን በትህትና እገልፃለው፡፡