ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
የህይዎት ታሪክ
1. የግለሰብ መረጃ
ስም ቤተልሔም አዱኛ አበበ
የልደት ቀን ሀምሌ 24, 1979 ዓ.ም
የትዉልድ ቦታ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ
ጾታ ሴት
የጋብቻ ሁኔታ ያገባች
ዜግነት ኢትዮጲያዊ
አድራሻ ላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክልድንጋይ ከተማ
ስልክ 0918046146
ኢሜል:adubeti21@ gmail.com
2. የትምህርት ደረጃ
2006-2007 ዓ.ም በኢትዮጲያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ በህዝብ ስራ አመራር
1998-2000 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ በእጽዋት ሳይንስ ሃረማያ ዩኒቨርሲቲ
3. የስራ ልምድ
3.1. በታች አርማጭሆ ወረዳ አስተዳደር
• በታች አርማጭሆ ወረዳ ግብርና እና ገጠር ልማት ጽህፈት ቤት ከ01/04/2001እስከ 14/ 2/2002 የመስኖ ድሬኔጅ ሰብል ልማት ባለሙያ
• 15/2/2002 ዓ.ም. – 14/07/2002 ዓ.ም. እና የተፈጥሮሀብት ልማት የስራ ሂደት አስተባባሪ
• 15/7/2002 ዓ.ም. – 30/10/2004 ዓ.ም. የታች አርማጭሆ ወረዳ አቅም ግንባታ ዋና ጽ/ቤት ም/ሃላፊ
• ከ01/11/2004 እስከ 30/ 10/2005 የስፖርት ጽ/ቤት ሃላፊ
• 01/11/2005 ዓ.ም. – 12/01/2006 ዓ.ም. — አስተዳደር ጽ/ቤት ሃላፊ
• 13/01/2006 ዓ.ም. – 11/12/2007 ዓ.ም. — ትምህርት ላይ የቆዩ
• 12/12/2007 ዓ.ም. – 07/02/2008 ዓ.ም. — በታች አርማጭሆ ወረዳ ግብርና እና ገጠር ልማት ጽህፈት ቤት የመስኖና ዉሃ አጠቃቀም የስራ ሂደት ፈጻሚ
• 08/02/2008ዓ.ም 10/04/2009 ዓ.ም. የገቢዎች ጽ/ቤት
3.2. በላይ አርማጭሆ ወረዳ አስተዳደር
• 11/04/2009 ዓ.ም. – 05/04/2013 ዓ.ም. —የቴክኒክ ሙያ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ጽ/ቤት ሃላፊ
• 06/04/2013 ዓ.ም. – 19/05/2014 ዓ.ም. — ብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
3.3.በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር
• 20/05/2014 ዓ.ም. – 20/07/2015 ዓ.ም. — የማእከላዊ ጎንደር ዞን የሴቶች ረዳት አማካሪ
• 21/07/2015 ዓ.ም. – 23/11/2018 ዓ.ም. — የጎንደር አካል ጉዳተኞች ክህሎት ማበልጸጊያ ማእከል ሀላፊ በመሆን በአጠቃላይ 15 ዓመት ከ9 ወር አገልግለዋል፡፡
4. ተጨማሪ ሙያዊ ሥልጠና
የኮምፒውተር ሥልጠና፦
* የኮምፒውተር መግቢያና መሠረታዊ አጠቃቀም
* MS-DOS
* MS-Windows
* MS-Word
* MS-Excel
* MS-PowerPoint
5. የቋንቋ ችሎታ
* አማርኛ፦ በማዳመጥ፣ በመናገር፣ በማንበብና በመጻፍ ጥሩ ችሎታ አለኝ።
* እንግሊዝኛ፦ በማዳመጥ፣ በመናገር፣ በማንበብና በመጻፍ ጥሩ ችሎታ አለኝ።
## 6. የትርፍ ጊዜ ፍላጎቶች
* አካዳሚያዊና መንፈሳዊ መጻሕፍትን ማንበብ
* የአገር ውስጥና የዓለም አቀፍ ዜናዎችን መከታተል
* ታሪካዊና የተፈጥሮ ስፍራዎችን መጎብኘት
## 7. የግል ፍላጎትና ተሳትፎ
* በአካባቢ ጥበቃና እንክብካቤ ሥራዎች መሳተፍ
* በማኅበረሰብ ተኮር የማኅበራዊ አገልግሎት ሥራዎች መሳተፍ
* ለማኅበረሰብ ልማትና ለማኅበራዊ ደህንነት በተቻለ መጠን አስተዋጽኦ ማድረግ