የሕይወት ታሪክ

የህይወት ታሪክ (Curriculum Vitae) 1. የግል መረጃ (Personal Information) • ሙሉ ስም፡ ስምነገሰ ግዛው ገቦ • የተወለደበት ቦታ፡ ካፋ ዞን፣ ጎባ ወረዳ፣ ዑዳ ድሽ ከተማ • መኖሪያ ቦታ፡ ካፋ ዞን፣ ቦንጋ ከተማ፣ 02 ቀበሌ • ስልክ ቁጥር፡ 0902215244 • ኢሜል፡ neggizaw9@gmail.com 2. የትምህርት ዝግጅት (Educational Background) • ማስተርስ ዲግሪ (MBA): በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን (ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ) • የባችለር ዲግሪ (BA): በትምህርት ፕላኒንግ እና ማኔጅመንት (ከዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ የትምህርት እና ባህሪ ሳይንስ ተቋም) • ዲፕሎማ፡ በሂሳብ እና ፊዚካል ሳይንስ (ሂሳብ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዚክስ) (ከቦንጋ ቲቲሲ ኮሌጅ) • ሰርተፍኬት፡ በማስተማር ሙያ (ከቦንጋ ቲቲአይ) 3. የሥራ ልምድ (Work Experience) - (ጠቅላላ 23 ዓመታት አገልግሎት) በመንግሥት መዋቅር ውስጥ በተለያዩ የኃላፊነት እና የሙያ መስኮች ለ23 ዓመታት በታማኝነት እና በብቃት አገልግያለሁ፤ • በትምህርት ሴክተር (በትምህርት ቤት መሪነት እና አስተዳደር - ለ12 ዓመታት): o በጌያ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (ከ1994 እስከ 1999 ዓ.ም) o በዴጋኬላ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (ለ2 ዓመታት) o የዎሸር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (ለ1 ዓመት) o የኦዳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (ለ3 ዓመታት) • የዲሽ መለስ ሜታሴብያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (ለ3 ዓመታት) በአመራርነት ደረጃ o የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ትራንስፖርት እና የመንገድ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ • የጎባ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ኃላፊ ጽ/ቤት ኃላፊ o የካፋ ዞን ስራና ክህሎት መምርያ ም/ሀላፍ o በካፋ ዞን በመምሪያ ደረጃ በኃላፊነት እየሰራሁ ይገኛል። • የካፋ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምርያ ሀላፍ በመሆን 4. ህትመቶች፣ ምርምሮች እና ማህበራዊ አስተዋጽኦዎች (Publications & Research) • መጻሕፍት ማሳተም እና ማዘጋጀት፡ o የናይ ኢዱ ቋንቋ ሰዋሰው መጽሐፍ አዘጋጅ o መካከለኛ የናይ ኢዱ መዝገበ ቃላት መጽሐፍ አዘጋጅ o የናይ ኢቲኖግራፊ መጽሐፍ አዘጋጅ • መጻሕፍት አርትዖት፡ o የናይ ኢዱ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍትን (ክፍል 1፣ 2፣ 3 እና 4ኛ) አርትዖት አድርጌያለሁ። • ምርምር እና ሲምፖዚየም፡ o በካፊቾ፣ ናይ እና ፃራ ቋንቋዎች ባህል ሲምፖዚየሞች ላይ የምርምር ስራራዎችን አዘጋጅቼ አቅርቤያለሁ። • ሽልማት እና እውቅና o ለሰራሁት ማህበራዊ እና ሙያዊ አስተዋጽኦ ከካፋ ዞን አስተዳደር የምስክር ወረቀት ተሸልሜአለሁ።