ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ስም ፤- መሰፍን ዳኜ ታፈሰ
የትውልድ ቦታ፤- በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በከላላ ወረዳ ከላላ ከተማ 01 ቀበሌ ህዳር 1969 ዓ.ም ተወለድኩ፡ ፡፡የትምህርት ሁኔታ ከ1ኛ -8ኛ ክፍል በከላላ አንደኛና መለስተኛ ሁለኝ ደረጃ ትምሀርት ቤት ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል በኮምቦልቻ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው የተማርኩ ሲሆን ከኮምቦልቻ የግብርና ማሰልጠኛ ጣቢያ በሰርትፍኬት በአጠቃላይ እርሻ ለ9 ወር ፤ከነጆ የግብርና ጤክኒክና ሙያ ኮሌጅ በሰብል ልማት በድፕሎማ ፣ከወሎ ዩኒቨርስቲ በእጽዋት ሳይንስ ፣ከቻይና አግሪካልቸራል ዩቨርስተቲ (Rural Development and Management, ,ከናሽናል ኮሌጅ business Administration and management ) የሁለተኛ ድግሪየን ተምሬአለሁ ፡፡
የስራ ልምድ በተመለከተ፡ ውደ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከመምጣቴ በፊት በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በከላላ ወረዳ ከቀበሌ ግብርና ልማት ጣቢያ ሰረተኝነት እስከ ወረዳ አስተዳዳሪነት ፣በደቡብ ወሎ ዞን ከዞን ግብርና መምሪያ ም/ሀላፊነት እስከ ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነትና አማካሪ ሀላፊ በመሆን አገልግያለሁ ፡፡
በስራየ በተመለከተ፤- ከስራ ጓደኞቸ ጋር መርህ ላይ የተመሰረተመልካመ የሆነ የስራ ግንኙነት አለኝ ፤ በጋራና በቡድን መስራት ለተሸለ ውጤት እንደሚያደርስ አምናለሁ ፡
የቤተሰብ ሁኔታ ፤-ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ስሆን ከነሱ ውጭ አብረውኝ የሚኖሩና የማስተዳድራቸው ቤተሰቦች አሉኝ