የሕይወት ታሪክ

ዒኔ በድሪያ ሙሐመድ ዑመር ተወሊጄ የደጉት በ ገለማሶ ከተማ ቀበሌ.01 ሲሆን የተጀመረ ደረጃ ነ ሁለተኛ ደረጃ ፒሚርቴን እዛው ገለምሶ ነው የተማረኩት. በ 2000 አመተ ምረት እንደ ኢቶጲያ አቆጣጠር ለበለጠ ከፍተኛ ቲምርት ሐረማያ ዪኒቨሯርሲቲ ገቢቼ ህግን ተምሬ በ 2004 በ ህግ ተመረኩ. በ2005 የኦሮሚያ የህግ ባለሙያዎች ማሠልጠኛ ፐቋም ገብቼ በ 1/6/2006 በ ሚስራቅ ሐረርጌ ዞን የ ወረዳ ዐቃቢ ህግ ሆኜ ተመደብኵ. በ1/7/2009 የቀርሳ ወረዳ የወንጀል ምርመራ የሲራ ሔደት ሐለፊ ሆኜ ተሾምኵኝ. በ 1/10/2009 በቂያሬ ወደ ምዕራብ ሐረርጌ መጥቼ የጪሮ ወረዳ ዐቃቢ ህግ ሆኜ ተመደብኩ. በ 01/09/2014 የ ዐቃቢ ህግ ሐላፊ ሆኜ በገመቺስ ወረዳ ተመደበብኩ..በ 01/06/2015 የ መሚዕራብ ሐረርጌ ዞን ዐቃቢ ህግ ሆኜ ፐመደብኩ. በ 1/6/2016 በምእርብ ሐረርጌ ዞን ዐቃቢ ህግ የሴቶቺና ሒፃናት ወንጀል ነ በሰዉ የመንገድ ወንጀል ሚርመራ የሲራ ሒደት መሪ ሆኜ ኢስከ ሚርጫ ድረስ ኢየሰረው ነበረ.