ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ስም:- እታፈራሁ ሞታ ቦጋሌ
የትዉልድ ቦታ:- ወላይታ ዞን፣ ዳሞት ፑላሳ ወረዳ፣ ሻንቶ ከተማ
የትዉልድ ዘመን፣ 22/10/1981
ዜግነት:- ኢትዮጵያዊ
የትዳር ሁኔታ:- ያገባች
የትምህርት ደረጃ:- ማስተርስ
የተማርኩበት ትምህርት አይነት:- ታርክና ቅርስ አስተዳደር ጥናት
የስራ ልምድ:- 18 አመት (ፓርላማን ጨምሮ 18 አመት በተለያዩ ተቋማት በኃላፊነት ሰርችያለሁ)
የአሁኑ ስራ ሁኔታ:- የፓርላማ አባል
የተመረጥኩበት ምርጫ ክልል:- ወላይታ ዞን፣ ዳሞት ጋሌ ምርጫ ክልል 2
በፓርላማ ያለኝ ኃላፊነት:- የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ኮሚቴ ንዑስ ሰብሳቢ