የሕይወት ታሪክ

እኔ ሰለሞን ታፈሰ ከበደ ተወልጄ ያደኩት በምዕራብ አርሲ በሺሬ 01 ከተማ ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ተምሬ ከ7ኛ እስከ 8ኛ ተምሬ ቆሬ ከተማ ተምሬ የከፍተኛ ትምህርቴን በወለጋ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ በአግሪካልቸር በ1996 ዓ.ም ተመርቄ ከ2005 እስከ 2018 ዓ.ም የአዲስ ትውልድ ፓርቲ ፕሬዝደንት፣ ከ2017 እስከ 2018 የኦሮሚያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ሰብሳቢ ሆኜ በማገልገል ላይ እገኛለሁ፡፡