ምክር ቤቱ በአንቀጽ 55፣ አንቀጽ 70(1)፣ አንቀጽ 79(4)(ሐ)፣ አንቀጽ 82(2)(ሐ)፣ አንቀጽ 101፣ አንቀጽ 102፣ አንቀጽ 103 እና... የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል።
የሕይወት ታሪክ
ክቡር አቶ ጥላሁን ደጀኔ በአሁኑ ሰዓት በአብክመ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ በመሆን እያገለገሉ ያሉ ሲሆን ከ20 አመታት በዞንና በወረዳ እንዲሁም በከተማ አስተዳደሮች በከፍተኛ የአመራር ሃላፊነት ህዝብንና መንግስትን በቅንነትና በ ታማኝንት ሲያገለግሉ የቆዩና እያገለገሉ ያሉ አመራር ናችወ። ከዚ በተጨማሪም በአብክመ የክልል ምክር ቤት አባል በመሆን 2013 ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም ለህዝብና ለመንግስት በቅንነት ያገለገሉ ናቸው።