የሕይወት ታሪክ

የሕይወት ታሪክ (Curriculum Vitae) 1. የግል መረጃ • ሙሉ ስም፡- ፀሐይነሽ ገብሬ ወልደሚካኤል • ጾታ፡- ሴት • የትውልድ ዘመን፡- የካቲት 19/1977 ዓ.ም • ዜግነት፡- ኢትዮጵያዊት • የቋንቋ ችሎታ፡ o ኸምጣኛ — እጅግ በጣም ጥሩ o አማርኛ — እጅግ በጣም ጥሩ o እንግሊዝኛ — በጣም ጥሩ 2. አድራሻ፡ o ስልክ፡ 0953273609 o ኢሜይል፡ tsehaygebrie8@gmail.com o አዲስአበባ 3. የትምህርት ደረጃ • የመጀመሪያ ዲግሪ (BA); -በማኔጅመንት (Management) ከወሎ ዩኒቨርሲቲ (ከ2006 – 2008 ዓ.ም • የሁለተኛ ዲግሪ (MA): - በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን (Business Administration) ከወሎ ዩኒቨርሲቲ (ከ2012 – 2013 ዓ.ም 4. የሥራ ልምድ ሥራ ልምድ 1 • የመሥሪያ ቤቱ ስም፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት • የመሥሪያ ቤቱ ዓይነት፡- የመንግሥት • የሥራ መደብ፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል • የሥራ ዘመን፡- መስከረም 2014 ዓ.ም----- እስከ አሁን ሥራ ልምድ 2 • የመሥሪያ ቤቱ ስም፡- የዞን ባህልና ቱሪዝም እና የቅሬታ ሰሚ መምሪያ • የመሥሪያ ቤቱ ዓይነት፡ የመንግሥት • የሥራ መደብ፡ የመምሪያ ኃላፊ • የሥራ ዘመን፡ ጥር 2011 ዓ.ም. እስከ መስከረም 2012 ዓ.ም. ሥራ ልምድ 3 • የመሥሪያ ቤቱ ስም፡- የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር የሴቶች፣ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ጽሕፈት ቤት • የመሥሪያ ቤቱ ዓይነት፡- የመንግሥት • የሥራ መደብ፡- የጽሕፈት ቤት ኃላፊ • የሥራ ዘመን፡- መስከረም 2009 ዓ.ም. እስከ ታኅሣሥ 2011 ዓ.ም. ሥራ ልምድ 4 • የመሥሪያ ቤቱ ስም፡- የዝቋላ ወረዳ የሴቶች፣ ወጣቶችና ሕፃናት ጉዳይ ጽሕፈት ቤት • የመሥሪያ ቤቱ ዓይነት፡- የመንግሥት • የሥራ መደብ፡- የጽሕፈት ቤት ኃላፊ • የሥራ ዘመን፡- ጥቅምት 2001 ዓ.ም. እስከ ጥቅምት 2005 ዓ.ም. ሥራ ልምድ 5 • የመሥሪያ ቤቱ ስም፡ የዝቋላ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት • የመሥሪያ ቤቱ ዓይነት፡ የመንግሥት • የሥራ መደብ፡ መምህር • የሥራ ዘመን፡ ታኅሣሥ 1995 ዓ.ም. እስከ ጥቅምት 2001 ዓ.ም