የሕይወት ታሪክ

እኔ ወ/ሮ አሲያ ሲራጅ ኑሬ የተባልኩት ግለሰብ ከአባቴ ከአቶ ሲራጅ ኑሬ ጡራስ እና ከእናቴ ከወ/ሮ ዘይነባ አህመድ በ1982 በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሀረርጌ ዞን አንጫር ወረዳ ወፊ ቀበሌ ተወለድኩ እድሜዬ ለትምህርት ሲደርስ 1፟ኛ እስከ 8ኛ ክፍል በጨለለቃ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከ 9ኛ እስከ 10ኛ ክፍል በገለምሶ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ11ኛ እስከ 12ኛ ክፍል በገለምሶ ፕሪፓራቶሪ ት/ቤት ተከታትዬ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርቴን በዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በማጠናቀቅ በመንግስት መስሪያ ቤት ተቀጥሬ ሳገለግል የቆየሁ መሆኑንና ባገኘሁት የትምህርት እድል ሁለተኛ ዲገግሪዬን በሀሮማያ ዩንቨርሲቲ ተከታትዬ በማጠናቀቅ ወደ ስራ ተመልሼ እስከ አሁኗ ሰዓት በህላፊነት ቦታ ላይ እገኛለሁ